ምርጫ 2013 “ወደ ምርጫው የገባነው ስልጣን በዲሞክራሲያዊ መንገድ እንዲሸጋገር ብለን እንጂ ዘላቂ ውጤት ይገኛል ብለን አይደለም” – ግርማ በቀለ14:24Girma Bekele. Source: G.Bekeleኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (26.39MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ግርማ በቀለ - በአምስት ድርጅቶች ውሕደት ከቆመ ሁለት ዓመታትን ያስቆጠረውና ለ2013 አገር አቀፍ ምርጫ በአምስት ክልሎች 280 ዕጩዎችን ያቀረበው የኅብር ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ናቸው። የፓርቲያቸውን ተልዕኮና የምርጫውን ፋይዳ አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች ከአምስት ድርጅቶች ወደ አንድ ውሁድ ፓርቲነትየኅብር ኢትዮጵያ ቀዳሚ አገራዊ አጀንዳዎችየብሔራዊ ዕርቅ አስፈላጊነት ShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች