ምርጫ 2013 “የምርጫው መራዘም ለተፎካካሪ ፓርቲዎች ተጨማሪ ዕድሜ፤ ለሕዝቡ የማሰቢያ ጊዜ ነው” - ግዛቸው አመራ13:40Gizachew Amera. Source: G.Ameraኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (11.92MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ግዛቸው አመራ - የኢትዮጵያ ነፃነት ፓርቲ (ኢነፓ) ሊቀመንበር ናቸው። ፓርቲያቸው ለምርጫ ሕጋዊ ሰውነት ካገኘ መንፈቅ ሳያስቆጥር በአገር አቀፍ ደረጃ የሚወዳደሩ 19 ዕጩዎች ለማቅረብ ችሏል። የኢነፓን ተልዕኮና የምርጫ ዘመቻ እንቅስቃሴዎች አንስተው ያስረዳሉ።አንኳሮች የነፃነት ትርጓሜፖለቲካዊ ትብብርና የሥልጣን አጠቃቀምየምርጫ 2013 የጊዜ ሰሌዳ መራዘምShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች