“የሴቶች ዕድገት የሁሉም ዕድገት ነው” - ሄለን ታየ11:12Helen Taye (L) and Hana Tadesse. Source: H.Taye and H.Tadesseኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (20.54MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ወ/ሮ ሄለን ታየ - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ኅብረት የቦርድ አመራር አባልና ወ/ሮ ሃና ታደሰ - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ኅብረት የቦርድ ፀሐፊ፤ የዘንድሮውን የእናቶች ቀን ክብረ በዓል አስመልክቶ ኅብረቱ ስላሰናዳው ልዩ ዝግጅት ይናገራሉ።አንኳሮች የሽልማት ሥነ ሥርዓትየዕጩ ተሸላሚዎች ጥቆማየሴቶች ሚና በሕብረተሰብ ውስጥShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች