“ኢዜማ ምሰሶ አድርጎ የሚንቀሳቀሰው ሕዝብን ለስልጣን ማብቃትን ነው” - አቶ ክቡር ገና

Kibur Gena

Kibur Gena. Source: K. Gena

አቶ ክቡር ገና - የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊና ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) የአዲስ አበባ ከተማ ዕጩ ከንቲባና የአፍሪካ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት፤ ስለ ዘንድሮው የኢትዮጵያ አገር አቀፍ ምርጫና ስለምን ለከንቲባነት እንደሚወዳደሩ ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • አዲስ አበባ ከተማን ወደ ክልላዊ መንግሥትነት የመለወጥ ጥያቄ
  • አዲስ አበባና ምጣኔ ሃብቷ
  • መልካም አስተዳደር፣ የአመራር ጥራትና ብቃት
  • የምርጫ ምዝገባና ቢሮ ከፈታ ተግዳሮቶች

Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now