“አዲስ አበባ ሕዝብን ማዕከል ያደረገች ከተማ አይደለችም” - አቶ ክቡር ገና15:01Kibur Gena. Source: K. Genaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (13.4MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android *** አቶ ክቡር ገና - የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊና ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) የአዲስ አበባ ከተማ ዕጩ ከንቲባና የአፍሪካ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት፤ ስለ ዘንድሮው የኢትዮጵያ አገር አቀፍ ምርጫና ስለምን ለከንቲባነት እንደሚወዳደሩ ይናገራሉ።አንኳሮች የኢዜማ 138 ቁልፍ ግቦች የቃል ኪዳን ሰነድሙስና፣ የኑሮ ውድነት፣ የትራንስፖርትና የመኖሪያ ቤት ችግሮችና ሥራ ፈጠራየአዲስ አበባ ባለቤትነትና የአስተዳደር ወሰንShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች