ከኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ብልፅግና ፓርቲ፤ ኢሕአፓ24:25Supporters of the Ethiopian Revolution. Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (24.44MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ክፍሉ ታደሰ - የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) መሥራች፤ የቀድሞው ከፍተኛ አመራር አባልና የ “ያ ትውልድ” መጽሐፍ ደራሲ ስለ “እስከ መንገጠል መብቶች ጥያቄ” እና የፖለቲካ ድርጅቶች አመፅ ያዘለ ትንቅንቆችና ክፍፍሎች አንስተው ይናገራሉ። “የኤርትራንም ሆነ የኦነግን የቅኝ ግዛት ጥያቄ መቼም ተቀብለን አናውቅም” ይላሉ። ዳግም የቀረበ። ዳግም የቀረበ።አንኳሮች የብሔር - ብሔረሰብ መብቶች እስከመገንጠል ጥያቄና የኢሕአፓ አቋምክፍፍል - በኢትዮጵያ ተቃዋሚ ኃይሎች ዘንድቀይ ሽብርና ነጭ ሽብርShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች