“ሁሌም የወታደር ልጅ ነኝ፤ ወታደር ነኝ ስል በጣም በኩራት ነው” ሻለቃ የወይንሐረግ በቀለ12:33Major/Journalist Yewoinhareg Bekele. Source: YH.Bekeleኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (19.77MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ሻለቃ የወይንሐረግ በቀለ፤ የአገር መከላከያ ጋዜጠኛ ናቸው። በቅርቡ ለሕትመት ስላበቁት “የወታደር ልጅ ነኝ” መጽሐፋቸው ይዘትና ግለ ታሪካቸውን አሰናስለው ይናገራሉ።አንኳሮች የአገር ፍቅር ስሜትአባታዊ ምንባዊ ምስልየውትድርና እና የእናትነት ሕይወትShareLatest podcast episodesበሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶች ይፋ ሆነ"ጥሩ ተከታይ ሳይኖር ጥሩ መሪ ይኖራል ብሎ ማሰብ የማይመስል ነገር ነው፤ ጥሩ ተከታይን ማፍራትም የመሪው ተግባር ነው" ዶ/ር ታደሰ ብሩ#104 Talking about school exams | NAPLANየአፍሪካ ቀንድ ችግሮች ያለ ምንም ውጭያዊ ጣልቃ ገብነት በቀጣናው ሀገራት ሊፈታ እንደሚገባ የተርክዬ ፕሬዚደንት አሳሰቡ