“በኢትዮጵያ ስም አፍ የፈታሁ የወታደር ልጅ ነኝ” ሻለቃ የወይንሐረግ በቀለ13:23Major/Journalist Yewoinhareg Bekele. Source: YH.Bekeleኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (20.63MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ሻለቃ የወይንሐረግ በቀለ፤ የአገር መከላከያ ጋዜጠኛ ናቸው። በቅርቡ ለሕትመት ስላበቁት “የወታደር ልጅ ነኝ” መጽሐፋቸው ይዘትና ግለ ታሪካቸውን አሰናስለው ይናገራሉ።አንኳሮች ቅንጭብ የመጽሐፍ ጭብጥየስንኝ ቋጠሮየወላጅ ውለታ ShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች