ምርጫ 2013 “ምርጫው - ‘አገር አቀፍ ምርጫ’ ነው መባሉን መኢአድ አይቀበለውም” - አቶ ማሙሸት አማረ13:56Mamushet Amare. Source: Amareኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (25.53MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ማሙሸት አማረ - የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፕሬዚደንት፤ ስለ መኢአድ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎችና በሶስት ዋነኛ የኢትዮጵያ ክፍለ አገራት 470 ዕጩዎችን አቅርቦ የሚያደርገውን የምርጫ ውድድር አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች ከመአሕድ ወደ መኢአድየመኢአድ ውርሰ አሻራዎችየምርጫ እንቅስቃሴ ተግዳሮቶችና የምክር ቤት ወንበሮችን የማሸነፍ ተስፋ ShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች