“ዓላማችን ለኢትዮጵያ መሟገት፤ ግባችን 10% የኢትዮጵያ ደጋፊ ዩናይትድ ስቴት ምክር ቤት አባላትን በ2022/24 ማስመረጥ ነው” - መስፍን ተገኑ14:58Mesfin Tegenu. Source: M.Tegenuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (13.56MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ መስፍን ተገኑ - የአሜሪካውያን - ኢትዮጵያውያን የሕዝብ ጉዳዮች ኮሚቴ (አኢህጉኮ) ሊቀመንበር፣ ስለ ኮሚቴው ምሥረታና ዋነኛ ተልዕኮዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የአሜሪካውያን - ኢትዮጵያውያን የሕዝብ ጉዳዮች ኮሚቴ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎችየአጭርና ረጅም ጊዜያት ትልሞችየአመራር ብቃትና ጥራትShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች