ነገን ለነገ ትውልድ ማመላከት፤ ሜሪየም ኮስሌይ11:24Mariam Koslay Source: M. Koslayኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (20.89MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ሜሪየም ኮስሌይ በፓርክቪል ኮሌጅ የኮሙኒኬሽን ሥራ አሥኪያጅ፤ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ዛሬ ላይ ቆመው ማንነታቸውን እንደምን ሊረዱና ነገንም አማትርው ሊያዩ እንደሚገባ የዕውቀትና የሕይወት ተሞክሮዎቿን እያጋራች ስለመሆኗ ትናገራለች።ShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች