“አሜሪካ ሕወሓትን ስልጣን ላይ በማምጣቱ ረገድ ጥሩ ያልሆነ ሚና ተጫውታለች፤ ኢትዮጵያን የማፍረስ ፍላጎት ያላት አገር ግን አይደለችም” – ዶ/ር ዮሐንስ ገዳሙ17:06Dr Yohannes Gedamu (L) and Neamin Zeleke Source: N.Zeleke and Y.Gedamuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (14.8MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ነዓምን ዘለቀ - የቀድሞው የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አባልና የውጭ ጉዳይ ኃላፊና ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ በGeorgia Gwinnette College የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ የወቅቱን የኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች አንስተው ይናገራሉ።አንኳሮች የኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶችየኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዲፕሎማሲያዊ ሥራዎች ውሱንነትተቃውሞና ብሔራዊ ጥቅምShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች