“በአሜሪካ የተጣለው ማዕቀብ አሁን ቀላል ሊመስል ይችላል፤ ጠንቁ በምጣኔ ሃብት ዘርፍ አገሪቷን ሊያናጋ ሊያደቅ ይችላል” – ነዓምን ዘለቀ

Neamin and Yohannes

Neamin Zeleke (L) and Dr Yohannes Gedamu (R) Source: N.Zeleke and Y.Gedamu

አቶ ነዓምን ዘለቀ - የቀድሞው የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አባልና የውጭ ጉዳይ ኃላፊና ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ በGeorgia Gwinnette College የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ የጣለችው የሰሞኑ ማዕቀብና ገጥመዋት ላሉት ፈተናዎች መንስኤ ስለሚሏቸው አስባቦች ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • የዩናይትድ ስቴትስ የጉዞ ማዕቀብና ቀጣይ ምጣኔ ሃብታዊ ጫናዎች
  • የኢትዮጵያ መንግሥት ዲፕሎማሲያዊ ምላሾች
  • ወቅታዊው የኢትዮጵያ ገፅታ በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ዘንድ

Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now