“ሕገ መንግሥቱ ካልተሻሻለ በስተቀር ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላምና አንድነት ይኖራል ብዬ ለማመን በጣሙን ያስቸግረኛል” ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን አሥራተ ካሣ18:03Prince Dr Asfa-Wossen Asrate Kassa. Source: AWA.Kassaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (16.67MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ልዑል ዶ/ር አስፋ ወሰን አሥራተ ካሣ ነዋሪነታቸው በአገረ ጀርመን ሲሆን፤ ደራሲ፣ የአፍሪካና መካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች አማካሪ ናቸው። የእቴጌ መነን አስፋው የልጅ ልጅና የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት የነበሩት የልዑል አሥራተ ካሣና የልዕልት ዙሪያሽ ወርቅ ገብረ እግዚአብሔር ልጅ ናቸው። በኢትዮጵያ ታሪክ ሶስተኛ ዲግሪያቸውን በማግኘት የተመረቁት ከፍራንክፈርት ዩኒቨርሲቲ ነው። “ድኅረ ምርጫ 2013 - ኢትዮጵያ ወዴት?” ለሚለው የመነጋገሪያ አጀንዳችን ላይ ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።አንኳሮች ቀዳሚ ብሔራዊ አጀንዳና አንገብጋቢ የሕዝብ ጥያቄዎችብሔራዊ ዕርቅየሕገ መንግሥት ለውጥShareLatest podcast episodesበሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶች ይፋ ሆነ"ጥሩ ተከታይ ሳይኖር ጥሩ መሪ ይኖራል ብሎ ማሰብ የማይመስል ነገር ነው፤ ጥሩ ተከታይን ማፍራትም የመሪው ተግባር ነው" ዶ/ር ታደሰ ብሩ#104 Talking about school exams | NAPLANየአፍሪካ ቀንድ ችግሮች ያለ ምንም ውጭያዊ ጣልቃ ገብነት በቀጣናው ሀገራት ሊፈታ እንደሚገባ የተርክዬ ፕሬዚደንት አሳሰቡ