ልዑል ኤርሚያስ ሣህለ ሥላሴ ፤ የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ፤ ስለ አድዋ ድል የአንድነት ምልክትነትና መጪውም ጊዜ ለኢትዮጵያውያን መልካም ዕድል ይዞ ሊመጣ እንደሚችል ያላቸውን ተስፋ ይገልጣሉ።
" የአድዋ ድል የአንድ አገር ፣ ሕዝብና የጋራ ዕድል ምልክት ነው " - ልዑል ኤርሚያስ ሣህለ ሥላሴ
Prince Ermias Sahle Selassie. President of the Ethiopian Crown Council. Source: SBS Amharic