ከኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ብልፅግና ፓርቲ፤ ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም10:43Prince Ras Mengesha Seyoum. Source: EPCኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.89MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም - የቀድሞው የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ኅብረት (ኢዲኅ) መሥራችና መሪ፤ ስለ ድርጅታቸው ምሥረታና ፖለቲካዊ ሚና ይናገራሉ። ከኢሕአዴግ ሽግግር መንግሥት እንደምን እንደተባረሩ ሲገልጡም “ለኤርትራ ነፃነት ዕውቅና ተጠይቀን የለም የኢትዮጵያና የኤርትራ ሕዝብ ነው መነጋገር ያለበት እንጂ በሽግግር መንግሥት ደረጃ መቀበል ያስቸግረናል፤ ተገቢም አይደለም በሚል ተቃወምን። እንግዲያ ወንበራችሁን አስረክቡ ተብለን አስረከብን” ይላሉ። ዳግም የቀረበ።አንኳሮች የፀረ ደርግ የትጥቅ ትግል እንቅስቃሴከሱዳን በረሃ እስከ ኢሕ አዴግ የሽግግር መንግሥት ፓርላማ አባልነትከፖለቲካ ዓለም ስንብት ShareLatest podcast episodesበሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶች ይፋ ሆነ"ጥሩ ተከታይ ሳይኖር ጥሩ መሪ ይኖራል ብሎ ማሰብ የማይመስል ነገር ነው፤ ጥሩ ተከታይን ማፍራትም የመሪው ተግባር ነው" ዶ/ር ታደሰ ብሩ#104 Talking about school exams | NAPLANየአፍሪካ ቀንድ ችግሮች ያለ ምንም ውጭያዊ ጣልቃ ገብነት በቀጣናው ሀገራት ሊፈታ እንደሚገባ የተርክዬ ፕሬዚደንት አሳሰቡ