“የቻይና ፍላጎት ከኢትዮጵያ በፖለቲካና ጸጥታ ዘርፍ ሲሆን ኢትዮጵያ ከቻይና የልማት ሞዴል፣ ካፒታልና ቴክኖሎጂን ትሻለች” - ፕ/ር አሮን ተስፋዬ37:42Prof Aaron Tesfayeኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (69.05MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፕሮፌሰር አሮን ተስፋዬ፣ በዊሊያም ፓተርሰን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ዲፓርትመንት ዋና ኃላፊ፤ በቅርቡ ለአንባቢያን ስላቀረቡት “China in Ethiopia: The Long-Term Perspective” መጽሐፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮች የኢትዮጵያ - ቻይና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ታሪክቻይና ከኢትዮጵያ ምን ትሻለች?ኢትዮጵያ ከቻይና ምን ትሻለች?ShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች