“በሕዳሴ ግድብ ላይ የእሥራኤል አቋም የመሙለጭለጭ ነው” - ፕ/ር አዳሙ ዋለልኝ15:36GERD Source: S.Bekeleኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (13.3MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፕሮፌሰር አዳሙ ዋለልኝ በሳን ዲዬጎ ሲቲ ኮሌጅ የእንግሊዝኛ መምህር፣ ሰሞኑን “The Saga of an African River: Two Arab Nations against Seven African Sources of the Nile” በሚል ርዕስ በ Horn of Africa Insight ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮች የምዕራባውያን ሚና በሕዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያየእሥራኤል ሚናና አቋም በሕዳሴ ግድብ ግንባታ ላይአስገዳጅ ሕጋዊ የውል ስምምነትShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች