ከኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ብልፅግና ፓርቲ - ፕ/ር ዓለም ሃብቱ31:44Prof Alem Habtu. Source: A. Habtuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (36.09MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፕ/ር ዓለም ሃብቱ - የኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሕብረት በሰሜን አሜሪካ ፕሬዚደንት (ዛሬ በሕይወት የሉም)፤ ስለ ሕብረቱ ምሥረታና እንቅስቃሴዎች፣ የኢትዮጵያ ኤምባሲንና ጄኔራል ተፈሪ በንቲን ስለምን በቁጥጥር ስር እንዳዋሉ ያወጋሉ። “የብሔር ጥያቄ በተማሪዎች ንቅናቄ ዘንድ ተቀባይነት ያገኘው ከኤርትራ ነፃ አውጪ ግንባር ድጋፍን ለማግኘት የሚል አስተያየት አለኝ”ይላሉ።አንኳሮች ከሰሜን አሜሪካ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ማኅበር ወደ የሰሜን አሜሪካ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሕብረት መለወጥከተማሪዎች እንቅስቃሴ ወደ ፖለቲካ ፓርቲ ምሥረታ ሽግግርበተማሪዎች ንቅናቄ የኢትዮጵያውያን ሴት ተማሪዎች ሚናShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች