“የሕዳሴ ግድብ ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያ ትተናት የምንሰደዳት አገር ሳትሆን፤ ዜጎች የሚመለሱባት ገናና አገር ትሆናለች” - ፕ/ር አታላይ አየለ

GERD

A general view of the Blue Nile river as it passes through the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), near Guba in Ethiopia (L) Prof Atalay Ayele (R). Source: Getty and A.Ayele

ፕሮፌሰር አታላይ አየለ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦፊዚክስ፣ የሕዋ ሳይንስና ስነ ፈለግ ተቋም ኃላፊ፣ ተመራማሪና መምህር፤ በቅርቡ “Dams in Stable Continental Interiors: The case for the Great Ethiopian Renaissance Dam (GERD) በሚል ርዕስ በ Horn of Africa Insight ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • የግብፅና ሱዳን ጥያቄዎችና የጸጥታ ሥጋት
  • የሁለተኛው ዙር ሙሌት ጠቀሜታዎች
  • የሕዳሴ ግድብ ትሩፋቶች

Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now