“አሁን እየተካሔደ ያለው ግጭት በአጭር ጊዜ የሚቋጭ ይመስለኛል” ፕ/ር ካሣሁን ብርሃኑ14:14Prof Kassahn Berhanu. Source: K.Berhanuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (9.67MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ካሣሁን ብርሃኑ - በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር፤ በወቅታዊው የአገር ውስጥ ጉዳዮችና የኢትዮጵያ መንግሥት ላይ አርፈው ያሉትን ዓለም አቀፋዊ ጫናዎችን አስመልክተው አተያያቸውን ያጋራሉ።አንኳሮች የአገር ውስጥ ወታደራዊ ግጭቶችየዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ጫናዎችየወደፊት አቅጣጫዎችShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች