“አማርኛ የመሞት ሥጋት የለበትም፤ እንግሊዝኛ ወደ ወጣቶቻችን ዓረብኛ ወደ ልጆቻችን ሥርዓቱን ባልጠበቀ መንገድ እየደረሱ ነው” ፕ/ር ዘላለም ልታየው20:20The are in 270 letters in the Amharic alphabet. Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (17.15MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፕሮፌሰር ዘላለም ልታየው፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ልሳን መምህር፤ በቅርቡ በየሩብ ዓመት በሚታተመው Journal of Afroasiatic Languages, History andCulture ላይ ለኅትመት ስላበቁት “Notes on language change in Amharic” ጥናታዊ መጣጥፋቸው ይናገራሉ። “የአማርኛ ቋንቋ ያልተለመደ ዕድገት ላይ ሃይ ባይ ጠፋ” ይላሉ።አንኳሮች የአማርኛ ቋንቋ ፈጣን ለውጦችና ምክንያቶቹየባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን የቋንቋ ተፅዕኖዎችየቋንቋ ጥራት ደረጃ ጥበቃShareLatest podcast episodesበሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶች ይፋ ሆነ"ጥሩ ተከታይ ሳይኖር ጥሩ መሪ ይኖራል ብሎ ማሰብ የማይመስል ነገር ነው፤ ጥሩ ተከታይን ማፍራትም የመሪው ተግባር ነው" ዶ/ር ታደሰ ብሩ#104 Talking about school exams | NAPLANየአፍሪካ ቀንድ ችግሮች ያለ ምንም ውጭያዊ ጣልቃ ገብነት በቀጣናው ሀገራት ሊፈታ እንደሚገባ የተርክዬ ፕሬዚደንት አሳሰቡ