“የኢትዮጵያ መንግሥት የሞራል ከፍታ እያለው በዳተኝነት በኢንተርናሽናል ዲፕሎማሲ የተሸነፈው በተደራጀ ኃይል ሳይሆን በሕወሓት አክቲቪስቶች ነው” - ዶ/ር ሸሪፍ ሰይድ20:17Seblework Tadesse (L) and Dr Sherif Seid (R). Source: S.Seid and SW.Tadesseኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (17.73MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ሸሪፍ ሰይድ - በአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት Clean Energy Regulator እና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ - በብሪስበን የደቡብ ማሕበረሰብ ሐብ ማኔጂንግ ዳይሬክተር፤ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ አተያያቸውን ያጋራሉ።አንኳሮች የመንግሥት የኮሙኒኬሽን አቅም ማነስየቢሮክራቶችና ዲፕሎማቶች ብቃት ጥያቄአገራዊ ችግሮችን በውል ያለመረዳት ጉዳይShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች