"የምርጫ ጊዜ ሰሌዳውን በሚመለከት ከፖለቲካ ፓርቲዎች ዕቅዱን የሚያስቀይር ግብረ መልስ አልገጠመንም" - ሶሊያና ሽመልስ10:28 Source: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (7.79MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ሶሊያና ሽመልስ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ኮሙኒኬሽን አማካሪ፤ ምርጫ ቦርድ የነደፈውን የ2013 አገር አቀፍ የምርጫ ሠሌዳና ግብር ላይ ለማዋል እያከናወናቸው ያሉ እንቅስቃሴዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የጊዜ ሰሌዳውን በተመለከተ የምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ያገኛቸው ግብረ መልሶችየአዲስ አበባና የድሬዳዋ አስተዳደሮች የምርጫ ቀናት ሽግሽግየትግራይ ክልል ምርጫ ዕሳቤShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች