ምርጫ 2013 “በኢትዮጵያ የደም ፖለቲካ ተወግዶ የፍቅር ፖለቲካ ሊመሠረት ይገባል፤ የጥላቻ ፖለቲካ መቆም አለበት” – ሰለሞን ታፈሰ11:04Staff of the National Electoral Board of Ethiopia registerpeople in a registration station in Addis Ababa, Ethiopia, on April 23, 2021. Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (8.01MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ሰለሞን ታፈሰ - የአዲሱ ትውልድ ፓርቲ ሊቀመንበር ናቸው። ፓርቲያቸው በ2013ቱ አገር አቀፍ ምርጫ 179 ዕጩዎችን በማቅረብ ተወዳዳሪ ነው። “የአዲሱ ትውልድ ፓርቲ የተመሠረተው በሃሣብ መበላለጥ ኢትዮጵያ የሁላችንም አገር እንድትሆንና ዜጎች በኢትዮጵያዊነታቸው እንዳይሸማቀቁ የሚል ሃሣብ ይዘን ነው” ይላሉ።አንኳሮች የአዲሱ ትውልድ ፓርቲ ተልዕኮዎችየምርጫው ጊዜ ሠሌዳ መራዘምና ፋይዳውብሔራዊ ዕርቅና መግባባትShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች