ምርጫ 2013 - “ምረጥ ኢትዮጵያ” ለምን?17:20Zekarias Getachew and Capt. Abiy Gebrehiwot. Source: Z.Getachew and A.Gebrehiwotኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (14.51MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ዘካርያስ ጌታቸው - የ “ምረጥ ኢትዮጵያ” ዘመቻ ዋና አስተባባሪ፤ ካፒቴን ዐቢይ ገብረሕይወት - የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት ሊቀመንበርና የ “ምረጥ ኢትዮጵያ” ዘመቻ አስተባባሪ፤ የ2013ቱን አገር አቀፍ ምርጫ አስመልክተው እያደረጉ ስላለው የባሕር ማዶ የምርጫ ዘመቻ እንቅስቃሴዎች ይናገራሉ።አንኳሮች የ “ምረጥ ኢትዮጵያ” ዘመቻ ዓላማና ግቦችየ 1 ለ 5 ማኅበረሰባዊ ትስስሮሽ ለምን?የምርጫ 2013 ፋይዳዎችShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች