ወጣት ጋዜጠኛነት በኢትዮጵያ - መልካም ዕድሎች፣ ፈተናዎችና ሕልሞች30:49Solomon Muchie (L) and Slabat Manaye (R) Source: SM and SMኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (31.74MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሬዲዮ ጋዜጠኛና “የዓባይ ፖለቲካና የባዕዳን ተልዕኮ” መጽሐፍ ደራሲ ስላባት ማናዬ፤ ጋዜጠኛ ሰለሞን ሙጬ - በኢትዮጵያ የጀርመን ድምፅ ራዲዮ ዘጋቢና የ “ዳሳሽ መዳፎች” መጽሐፍ ደራሲ፤ ሙያዊ ተሞክሯቸውን ነቅሰው ያጋራሉ።አንኳሮች የሚዲያና ድርሰት ዓለም ውጣ ውረዶች የአዲሱ ትውልድ አገራዊ አስተዋፅዖዎችና ተዳሮቶችማኅበራዊ ሚዲያና የንባብ ባሕልShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች