“አሜሪካንን ያጥለቀለቀው Black Lives Matter ንቅናቄ ተስፋ ሰጥቶኛል፤ ለውጥ እየመጣ ነው” - ዶ/ር መሐመድ አላአሚን ኑርሁሴይን23:51Dr Mohhamed A. Nurhussein Source: MANHኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (19.17MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ኮ/ል መሐመድ አላሚን ኑርሁሴይን፤ በቅርቡ ግለ ታሪካቸውን አካትቶ በቀይ ባሕር አሳታሚ ድርጅት ለሕትመት ስለበቃው “Made in Ethiopia” መጽሐፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮች ለዩጎዝላቪያ ነፃ ትምህርት ስንብት - ለቀ.ኃ.ሥ እጅ መንሳት ወይስ ወታደራዊ ሰላምታ መስጠት?ከዩጎዝላቪያ መልስ የሕክምና ሥራ ጅማሮ፣ ፍቅር፣ ጋብቻና በሞት መለያየትየዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ 2020 ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤትና ተፅዕኖዎቹShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች