“በየዩኒቨርሲቲዎቻችን የሰላማዊ መማር ማስተማር መርሃ ግብሮችን ዘርግተናል” - የአዲስ አበባ፣ ጎንደርና ጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንቶች12:04Dr Asrat Atsedeweyn (L), Dr Jemal Aba-Fita (T-R) and Prof Tasew Woldehana (B-R) Source: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (7.83MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሐና - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፣ ዶ/ር አሥራት አጸደወይን - የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና ዶ/ር ጀማል አባፊጣ - የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት በኮቨድ - 19 ወረርሽ ሳቢያ ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለማስቀጠል ዩኒቨርሲቲዎች የመማሪያ ክፍሎቻቸውን ለተማሪዎቻቸው ሲከፍቱ የግጭት መከላከል ውጥኖችንም አብረው ስለማካተታቸው ያስረዳሉ።አንኳሮች የፀጥታ ሥጋቶችና የጋራ ደኅንነት ጥበቃ የአካባቢ ሕዝባዊ ደጀን ተሳትፎየዲሲፕሊን እርምጃዎችShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች