አማፂያን የኢትዮጵያ መንግሥትን የተኩስ አቁም እወጃ አሌ አሉ

Mekelle, Ethiopia.

Ethiopian government soldiers ride in the back of a truck on a road near Agula, north of Mekele, in the Tigray region of northern Ethiopia. Source: AAP

በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል የተወሰደው የተኩስ አቁም ዕወጃ የለውጥ ተስፋ እንደፈነጠቀና ለዓለም አቀፍ ምግባረ ሰናይ ድርጅቶችም ረድኤቶቻቸውን በረሃብ ጫፍ ላይ ለሚገኙ በመቶ ሺህዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ለመቸር በር ከፋች መሆኑ ተነግሯል። በሌላም በኩል ዩናይትድ ስቴትስ የምትሻው አመፅን መቀነስና ተኩስ ማቆምን እንደሆነ በመግለፅ፤ ግጭትን የማባባስ ጥረቶችን በእጅጉ እንደምታወግዝ አሳስባለች።



Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now

አማፂያን የኢትዮጵያ መንግሥትን የተኩስ አቁም እወጃ አሌ አሉ | SBS Amharic