የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ተፅዕኖዎች በቁመራ ባሕሪይ ላይ

Source: Getty Images
ምንም እንኳ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ሳቢያ በአካል ተገኝቶ መቆመር ለጊዜው ቢገታም፤ አውስትራሊያ ውስጥ የቁማር መቆመሪያ አማራጭ አቅርቦቶች በተጣሉ ገደቦች ምክንያት ግና አልቀነሱም። ይልቁንም የመቆመር ባሕሪይ ለውጥን አስከትሏል። የአውስትራሊያውያን ወጣቶች የኦንላይንና ኣፕ ቁመራ ጉዳይ አሳሳቢ ሆኗል።
Share




