የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብና የብዙኅን መገናኛ አውታሮች በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጫና እያሳደሩ ያሉት ለምንድነው?

U.S. Secretary of State Antony Blinken.

U.S. Secretary of State Antony Blinken. Source: Getty

ዶ/ር ፍሳሃ ኃይለ ተስፋይ በዲከን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ፣ አቶ አዳሙ ተፈራ የቀድሞው የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና አቶ አያሌው ሁንዴሳ የቀድሞው የኒው ሳውዝ ዌይልስ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጫናዎችን ለማሳደር የወደዱት ወይም ግድ የተሰኙባቸውን አስባቦች አስመልክቶ ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች


 

  •  የዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ጫናዎች
  • የዓለም አቀፍ ብዙኅን መገናኛ አውታር ዘገባዎች
  • የጫናዎቹ አስባቦች

Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now