በመሪዎች የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ አውስትራሊያ ወደፊት አልተራመደችም

US President Joe Biden hosts a virtual summit on climate change. Source: Getty
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን በጠሩት የመሪዎች የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ አሜሪካ የአየር ንብረት ብክለትን ለመቀነስ አዲስ ትልም መተለሟን ሲያስታውቁ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን ግና ፈቃደኛ ሆነው አልተገኙም።
Share




