Gabriella Ghermandi Source: Image supplied by the artistኢትዮጵያዊት-ጣሊያናዊቷ ድምጻዊት ገብሬላ ገኽረማንዲ፤ በሶስት የ “Grammy award” ዘርፎች ሊቀርብ ተስፋ ስለተጣለበት የአጼ ቴዎድሮስ አዲስ አልበሟ ትናገራለች። የኢትዮጵያውያንንም እገዛ ትሻለች።
ኢትዮጵያዊት-ጣሊያናዊቷ ድምጻዊት ገብሬላ ገኽረማንዲ፤ በሶስት የ “Grammy award” ዘርፎች ሊቀርብ ተስፋ ስለተጣለበት የአጼ ቴዎድሮስ አዲስ አልበሟ ትናገራለች። የኢትዮጵያውያንንም እገዛ ትሻለች።