Settlement Guide: what is the National Disability Insurance Scheme

Settlement Guide: what is the National Disability Insurance Scheme

NDIS Source: Credit: National Insurance Disability Agency

ከሜዲኬር ቀጥሎ ትልቁ የጤና ፖሊሲ ተብሎ ይነገርለታል። የብሔራዊ ግብረ-አካል ጉዳተኞች ኢንሹራንስ ዕቅድ (NDIS) ዓላማዎች; ዘላቂና ብርቱ የግብረ-አካል ጉዳተኛ የሆኑ ግማሽ ሚሊየን የሚደርሱ አውስትራሊያውያን የሚያሿቸውን ተገቢና አስፈላጊ የሆኑ ድጋፎችን በመቸር የዕለት-ተዕለት ሕይወታቸውን በመልካም እንዲያሳልፉ ማስቻል ነው። በ2012 በሌበር መንግሥት ፅድቅ የተቸረው የብሔራዊ ግብረ-አካል ጉዳተኞች ዕቅድ ደረጃ በደረጃ ከጁላይ 2016 ጀምሮ በመላው አውስትራሊያ ይፋ ሆኗል። ይሁንና እንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪ ላልሆኑቱ በዕቅዱ እንዲጠቀሙ ተጨማሪ ሥራዎች መከወን እንዳለባቸው አገልግሎት አቅራቢዎቹ ይናገራሉ። Feature by Iman Riman



Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service