ነዋሪነታቸው በአገረ አውስትራሊያ የሆነው ወ/ሮ ሊሊ አድማሱ፣ ወ/ሮ ፍሬሕይወት ማንደፍሮና አቶ ታደለ ፈለቀ የጋብቻ ሕይወታቸው የተሳሰረው ኢትዮጵያውያን ካልሆኑ ዜጎች ጋር ነው። በየዓመቱ ክብረ በዓላት በመጡ ቁጥር በባሕላዊ ዝንቅነት አክብረው ይውላሉ። ስለ ዘንድሮው በዓለ ገና አከባበራቸውም ያወጋሉ።
Share

Published
By Elias Gudisa
Source: SBS
Share this with family and friends


