አባ ወልደ ጊዮርጊስ አየለ - ከምድራዊ ዓለም ወደ ሰማያዊው ዓለም

Aba Woldegiorgis Ayele. Source: AWG. Ayele
በሜልበርን - አውስትራሊያ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ የነበሩት አባ ወልደ ጊዮርጊስ አየለ፤ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። አባ ወልደ ጊዮርጊስ በአደረባቸው ህመም ሳቢያ ወደ አገር ቤት ክመመለሳቸው በፊት አነጋግረናቸው ነበር። ስለ ሕይወት ታሪካቸው፣ የመንፈሳዊ ሕይወት ጉዞአቸው ለአውስትራሊያ ምዕመናን ስላላቸው ከበሬታና እቅድ አጫውተውናል። ሕልፈተ ሕይወታቸውን ምክንያት በማድረግ ቃለ ምልልሳችን ደግመን አቅርበነዋል።
Share