"SBS ለሁሉም ማኅበረሰቦች መድረክ በማቅረብ ያለውን ቁርጠኝነትና የአውስትራሊያን እውነተኛ ማንነት የሚያንፀባርቅ የሚዲያ ዐውድ እንዲቀረፅ ረድቷል"አምባሳደር አንዋር ሙክታር05:00Ambassador Anuwar Muktar Mohammed, Deputy Head of Mission at the Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, Canberra, Australia. Credit: AM.Mohammedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (4.58MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አምባሳደር አንዋር ሙክታር መሐመድ በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ ምክትል የሚሲዮን መሪ፤ የSBSን 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።አንኳሮችSBS50ፋይዳዎችየኢትዮጵያና አውስትራሊያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶችየመልካም ምኞት መልዕክትShareLatest podcast episodes"የእኛ ዕድር ከዘርና ሃይማኖት ነፃ የሆነ ነው፤ ኑ ተደጋግፈን ማኅበራዊ ሕይወታችንን እናጎልበት፤ መልካም አዲስ ዓመት" የኢትዮ-አውስትራሊያ አንድነት መረዳጃ ዕድርየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም