ታካይ ዜናዎች
- የአፍሪካ ልማት ባንክ በተያዘው የአውሮፓውያን ዓመት (2025) የኢትዮጵያ ኦኮኖሚ በሰባት በመቶ ያደርጋል ብሎ እንደሚጠብቅ ማስታወቅ
- ለቡና ላኪነት የብቃት ማረጋገጫ ለማግኘት ያስፈልግ የነበረውን የገንዘብ መጠን በ10 እጥፍ ሊያሳድግ መሆኑ
- የዓለም ገንዘብ ድርጅት ለኢትዮጵያ ከሚሰጠው ገንዘብ ውስጥ 260 ሚሊየን ዶላር ሊለቅ እንደሁ መነገሩ
- ኢትዮጵያ ውስጥ በዝንጀሮ ፈንጣጣ የመጀመሪያው ሞት መመዝገብ
- ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ፓርቲ በቀጣዩ ሳምንታት የምሥረታ ጉባኤውን ትግራይ ውስጥ እንደሚጀምር ማስታወቅ
- የ49 ኢትዮጵያውያን በአውሮፓ ኅብረት ነፃ የትምህርት ዕድል ማግኘት
- መስማት ለተሳናቸው ዜጎች የመንጃ ፈቃድ ስልጠና ለመስጠት መወጠን