ታካይ ዜናዎች
- ሽብርተኛነትን በገንዘብ መርዳትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በወጣው አዋጅ ውስጥ መርማሪው ከግድያ ውጪ የትኛውንም ድርጊት ቢፈፅም 'ተጠያቂ አይሆንም' የሚለው ድንጋጌ እንዲወጣ መደረግ
- የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዋዕለ ንዋዮች ገበያ በእዚህ ሳምንት ይፋዊ ግብይት ጅመራ
- USAID ቢዘጋም ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የተፈፀመው የሁለትዮሽ የእርዳታ ስምምነቶች በሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ስር በተዘረጋ አዲስ መዋቅር ስር እንደሚቀጥሉ በአዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ማስታወቅ
- በጫካ ፕሮጄክት አካባቢ ከአራት ሺህ በላይ የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት በመንግሥትና የግል አጋርነት የ67 ቢሊየን ብር ስምምነት ፍረማ