ታካይ ዜናዎች
- ከ61 ሺህ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎች ወደ ኅብረተሰቡ ተቀላቅለዋል ሲል የኢትዮጵያ ተሃድሶ ኮሚሽን መግለጥ
- በኢትዮጵያ ወጣቶች በግብርና ዘርፍ መሠማራት የማይፈልጉት ዘርፉ በቴክኖሎጂ ባለመታገዙ እንደሁ መነገር
- የኢትዮጵያዊው ወጣት በረከት እንግዳ የሞባይልና ኮምፒዩተር የደሕንነት ሥርዓት መከወኛ ማረጋገጫ በማበልፀግ የአምስት ሚሊየን ዶላር ሽልማት መቀበል
- በዓረብ ሀገራት የሚገኙት አብዛኛዎቹ አቦሸማኔዎች በሕገወጥ ሁኔታ ከኢትዮጵያ የተወሰዱ መሆናቸው መነገር
- ባለፉት ስድስት ተከታታይ ዓመታት ከተተከሉ ከ40 ቢሊየን በላይ ችግኞች ውስጥ ከ10 ቢሊየን በላይ በዓባይ ተፋሰስ አካባቢ የተተከሉ መሆን