Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

ከኢትዮጵያ ባንኮች የተሰረቀው የገንዘብ መጠን ከአምናው 1 ቢሊየን ብር ዘንድሮ ወደ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ከፍ አለ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

የገንዘብ ምንዛሪው ገበያ መር መሆን የሀገሪቱ ጥቅል ምርት ዕድገት በቀጣዮቹ ወራት በሶስት በመቶ እንዲቀንስ፤ የዋጋ ግሽበቱ ከ10 በመቶ በላይ እንዲጨምር እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚስቶች ማኅበር አመላከተ


Published

Updated

By Demeke Kebede

Source: SBS


Share this with family and friends


የገንዘብ ምንዛሪው ገበያ መር መሆን የሀገሪቱ ጥቅል ምርት ዕድገት በቀጣዮቹ ወራት በሶስት በመቶ እንዲቀንስ፤ የዋጋ ግሽበቱ ከ10 በመቶ በላይ እንዲጨምር እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚስቶች ማኅበር አመላከተ


ታካይ ዜናዎች

  • ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ተጨማሪ 251 ሚሊየን ዶላር የብድር ገንዘብ ለኢትዮጵያ ለመልቀቅ መወሰን
  • በበርካታ ባንኮች ላይ ጫና እየፈጠረ መሆኑ በተደጋጋሚ ሲነገርለት የነበረው የ14 ፐርሰንት ብድር ገደብ ሊነሳ መቃረብ
  • የኬንያና ዑጋንዳ - የኢትዮጵያና ሶማሊያ አሸማጋይነት
  • የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን የዝቅተኛ ደመወዝ ወለል ውሳኔ መዘግየት አሳስቦኛል ማለት
  • የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአምስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ላይ ጥሎት የነበረውን ዕገዳ ማንሳት
  • የኤርትራውያን ከለላ ጠያቂዎች ሠፈራ ከአዲስ አበባ ወደ አፋር
  • የአንድ ኢትዮጵያዊ አማካይ ዓመታዊ የወተት ፍጆታ ከ60 ሊትር የዘለለ አይደለም መባል
  • የቀብር ሥፍራዎችን ወደ መናፈሻነት ቅየራ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now