ታካይ ዜናዎች
- ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮንና ፕሬዚደንት ፑቲን ስለተኩስ አቁምና ዘላቂ የሰላም ድርድር በስልክ መነጋገር
- የኒው ሳውዝ ዌይልስ ደቡብ ሲድኒና ማዕከላዊ ባሕር ዳርቻ ለብርቱ ንፋስና ጎርፍ አደጋ ስጋት መዳረግ
- ለእሥራኤል የጋዛ ወታደራዊ እርምጃዎች ወይም ለሠፈራ ፕሮግራሞች እገዛ አድርገዋል የተባሉ ድርጅቶች ስም በተመድ ሪፖርት መገለጥ
- የተርክዬ የተቃውሞ ሠልፍ መበተን
Credit: SBS Amharic
SBS World News