ታካይ ዜናዎች
- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የንግድ ባንኮች በሰኔ ወር 2017 ዓ/ም ብቻ ለውጭ ምንዛሪ ፈላጊዎች 500 ሚሊዮን ዶላር አቅርበዋል አለ
- ጄኔራል ፃድቃን ገብረትንሣኤ የትግራይ የለውጥ ንቅናቄ መሠረትን አሉ
- በሰው መነገድ ወንጀል ላይ የተሳተፉ አምስት ሰዎች የሞት ፍርድ ተፈረደባቸው
- ተቃውሞ ሲቀርብበት የሰነበተው ድንጋጌ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ እንዲወጣ ተደረገ
- አዲስ አበባ ከተማ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከቱሪዝም ዘርፍ 200 ቢሊየን ብር ተጠቃሚ መሆኗን ገለጠች
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ አራተኛውን Airbus A350-1000 አውሮፕላን ተረከበ
- ታግተናል በማለት ወላጆቻቸውን 500 ሺህ ብር የጠየቁ ታዳጊዎች ምርመራ እየተደረገባቸው ነው ተባለ