የኬንያ ብሔራዊ ፖሊስ በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል አካባቢ በሚገኘው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት (በተለምዶ ሸኔ) ላይ ዒላማ ያደረገ ዘመቻ በይፋ መጀመሩን አስታወቀ
ታካይ ዜናዎች
- የሉሲና ሰላም በአውሮፓ ለዕይታ መቅረብ
- ከዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ የገንዘብ ድጎማ የሚያገኙ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ንብረታቸውን እንዳይሸጡና እንዳያስተላልፉ ክልከላ መጣል
- በበሽታ ቁጥጥርና ቅድመ መከላከል ማዕከልና የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ኤጀንሲ በኩል በድጋፍ የተቀጠሩ ከ5000 በላይ ሠራተኞች ውላቸው እንዲቋረጥ በጤና ሚኒስቴር መወሰን
- የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የትግራይ ሕዝብ በጦርነት ስጋት ውስጥ መኖር ሊበቃው ይገባል ጥሪና ማሳሰቢያ
- ኢትዮጵያና ሩስያ በራሳቸው መገበያያ ገንዘብ ለመገበያየት ከስምምነት ላይ መድረስ
Share





