አንኳሮች
- 'ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ ሕወሓት የፈፀማቸው ትንኮሳዎች ወደ ጦርነት ለመግባት ከበቂ በላይ ናቸው' አሉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
- ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸውን ተሽከርካሪዎች ከፖሊስ ፈቃድ ውጪ መጠገን፣ ቀለም መቀየር ወይም ወደ ሌላ ይዞታ መለወጥ በወንጀል እንደሚያስጠይቅ የአዲስ አበባ ትራፊክ አስተዳደር አስታወቀ
- 43 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ የእርሻ መሬት በአሲዳማነት የተጠቃ ነው ተባለ
- በሳዑዲ ዓረቢያ ሁለት ኢትዮጵያውያን አንድ ሕንዳዊ በመግደል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ
- በኢትዮጵያ ለደረሰው የቦይንግ 737 MAX አውሮፕላን አደጋ የካሣ ክስ ችሎት ሺካጎ ውስጥ ተጀመረ




