Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2017 በጀት ዓመት ከሰጣቸው አገልግሎቶች 7.6 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፈው አንድ ዓመት በሀገሪቱ በርካታ አሳሳቢ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታዎች እንደተከሰቱ፤ በተለይም በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በመንግሥት ኃይሎችና ታጣቂ ቡድኖች መካከል የሚካሔዱ የትጥቅ ግጭቶች በሕይወት የመኖር፣ የአካል ደህንነትና የነፃነት መብቶች ጥሰቶችን እንዳስከተለ በዓመታዊ ሪፖርቱ አመለከተ።

Published

By Demeke Kebede

Source: SBS

Share this with family and friends

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፈው አንድ ዓመት በሀገሪቱ በርካታ አሳሳቢ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታዎች እንደተከሰቱ፤ በተለይም በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በመንግሥት ኃይሎችና ታጣቂ ቡድኖች መካከል የሚካሔዱ የትጥቅ ግጭቶች በሕይወት የመኖር፣ የአካል ደህንነትና የነፃነት መብቶች ጥሰቶችን እንዳስከተለ በዓመታዊ ሪፖርቱ አመለከተ።

ታካይ ዜናዎች

  • በነሐሴ ወር በረዶ የቀላቀለና ቅፅበታዊ ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል የኢትዮጵያ ሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ
  • የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በየመን በጀልባ መስጠም አደጋ ሕይወታቸውን ባጡ ኢትዮጵያውያን የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገለጠ
  • በአዲስ አበባ የሚገኙ 41 ቀላል ባቡሮችን ሙሉ በሙሉ ወደ አገልግሎት ለማሠማራት ከውጭ ተቋማት ድጋፍ እየተፈለገ ነው ተባለ
  • ሩብ ሚሊዮን የሚጠጉ የቀረሶ አሣ ጫጩቶች ወደ ጣና ሐይቅ መጨመራቸው ተነገረ
  • ኢትዮጵያ ከካናዳም ሆነ ከየትኛውም ሀገር ጋር የሁለትዮሽ የሥራ ስምምነት የላትም ተባለ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now