ታካይ ዜናዎች
- የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 'ኢትዮጵያ ያለ ባሕር በር ሀገር መሆን አትችልም' ማለት
- የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ2018 የ1 ነጥብ 93 ትሪሊየን ብር በጀት ማፅደቅ
- የኢትዮጵያ ከዓለም ባንክ ጋር የአንድ ቢሊየን ዶላር ብድር ፍረማ
- የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለ ስልጣን የአገልግሎትና የምርት ጥራትን ከምፈትሽባቸው መለኪያዎች መካከል ዓለም አቀፍና ሀገር አቀፍ ዕውቅና ያገኙት 48 ደርሰውልኛል ማለት
- የኢትዮጵያ በግንቦት ወር ብቻ ግማሽ ሚሊየን የወባ ጉዳዮች ሪፖርት ቀረባ
- የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጄክት አፈፃፀም ከ98 ነጥብ 9 በመቶ በላይ መድረስ
- ኢትዮጵያ በ2024 ዓ/ም በሳይበር ጥቃት ከዓለም የመጀመሪያዋ እንደነበረች መገለጥ
- ኤርትራ ተጥሎባት የነበረው የጦር መሳሪያ ማዕቀብ መነሳትን ተከትሎ ሠራዊቷን መልሳ በማጠናከር በአካባቢው በተለይም በኢትዮጵያ መረጋጋት እንዳይኖር እያደረገች ነው መባል
- የሀጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን ለድምፃዊ አንዱዓለም ጎሳ የሰጠውን ሽልማት መንጠቅ