አንኳሮች
- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀጣዩን ምርጫ በዲጂታል ሥርዓት እንደሚያከናውን መግለጥ
- የጠ/ር ዐቢይ አሕመድ ከውጭ የሚመጣ እርዳታ የራሳችንን ጉዳይ በራሳችን መክረን እንዳንወስን እያደረገን ነው ማለት
- በኢትዮጵያ በዝንጀሮ ፈንጣጣ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 17 መድረስ
- ለአደጋ ስጋት ድጎማ ከመንግሥትና ከግል ተቋማት ሠራተኞች ደመወዝ መዋጮ እንዲሰበሰብ የሚያስገድደው የአዋጅ ድንጋጌ ክፍል መሰረዝ
- ከሚስቱ ውጪ ያስወለደውን የሁለት ሳምንት ልጁን ከድብቅ ፍቅረኛው ጋር በመተባበር አንቀው ከገደሉ በኋላ አንገቱን ቆርጠው የቀበሩ ግለሰቦች በእሥራት መቀጣት