ታካይ ዜናዎች
- የግሪንስ ሴናተር ሳራ ሃንሰን-ያንግ የአንዲት አውስትራሊያዊት ጋዜጠኛን በተቃዋሚ ሠልፍ በታኞች የጎማ ጥይት መመታት ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ ፕሬዚደንት ትራምፕን ተጠያቂ እንዲያደርጉ መጠየቅ
- የሲድኒ ብራድፊልድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወንበር በግል ተመራጭዋ መወሰድ
- የአውስትራሊያ ምጣኔ ሃብት የሩብ ዓመት ዕድገት በዜሮ ነጥብ 2 ፐርሰንት ማዝገም
- የአውስትራሊያ ሠራተኞች ደመወዝ ዝቅተኛ ወለል ክፍያ በሰዓት 24 ዶላር ከ95 ሳንቲም መድረስ